Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia
  • Address P. O. Box 255, Addis Ababa, Ethiopia, Tel. 251-11-372-28-72, 251-11-372-28-26., Phone: 251-11-372-28-72
  • Website
  • Deadline01 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-09-01 11:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ  ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ይዞታዎችና ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ  ሓራጅ አወዳድሮ  መሸጥ  ይፈልጋል::

Commercial Bank of Ethiopia


 የሐራጅ ማስታወቅያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ  ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ይዞታዎችና ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ  ሓራጅ አወዳድሮ  መሸጥ  ይፈልጋል::

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም  

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ የሚገኝበት ኣድራሻ እና የመያዣ መለያ የንብረቱ ዓይነት/የሚሰጠው አገልግሎት የሓራጅ መነሻ ዋጋ ሓራጅ የሚከናወንበት

ቀንና ሰዓት

ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ የይዞታ ማረጋገጫ (ካርታ) ቁጥር የይዞታው ስፋት በካሬ ሜትር     ቀን ሰዓት
1 አሉላ ሙሑር ሃይለ አሉላ ሙሑር ሃይለ መቐለ መቐለ ሓወልቲ   8062/03/9454 70.89 ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ባለ 3 መኝታ ቤት ኮንደሚንየም 2,757,868.18 26/12/2018 ከጠዋቱ

3:00-4:00

2 አባዲ ዓይነኩሉ ፀሃየ አባዲ ዓይነኩሉ ፀሃየ መቐለ መቐለ ሓድነት   4304/05/9599 49.96 ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ባለ 2 መኝታ ቤት ኮንደሚንየም 2,101,592.02 26/12/2018 ከጠዋቱ

4:00-5:00

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሓራጅን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ቢሆን ይመረጣል::
  2. ሐራጁ የሚከናወነው በ መቐለ ከተማ  በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ግቢ ይሆናል::
  3. የንብረቱ ሁኔታ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት ንብረቶቹ መጎብኘት ይቻላል::
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው 15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ የሐራጅ ማስከበርያ ያስያዘው ገንዘብ ወደ ባንኩ ገቢ ይሆናል::
  5. ከቤቱ ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሚከፈሉ የስም ማዛወርያ ጨምሮ የተለያዩ ታክስ እና ግብር የሚከፈል ክፍያ ካሉ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል::
  6. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
  7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344407766 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ወይም በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት በአካል በመቅረብ  መጠየቅ ይቻላል::

 

ኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት 

Save Tender