Tender Detail

Tender Details

  • Company ዳሞት የልማት ማሕበር
  • Address Addis Ababa, Phone: 09-18-70-99-46
  • Website
  • Deadline14 Aug 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-14 12:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ዳሞት የልማት ማሕበር የ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የፋይናንስ ክንውን የሒሳብ ምርመራ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ዳሞት የልማት ማሕበር


የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ዳሞት የልማት ማሕበር የ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የፋይናንስ ክንውን የሒሳብ ምርመራ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት በሒሳብ ምርመራ መስክ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የጨረታ ሰነዶቻችሁን በስራ ቀን እስከ ነሐሴ 08 ቀን 208 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ድረስ ብቻ ለጽ/ቤቱ ገቢ እንድታደርጉ ተጋባዛችኋል፡፡

አድራሻ፡- ፒያሳ፡ቸርችል ጎዳና ኤም ኬ ቢዝነስ ሴንተር 2ኛ ፎቅ

ቢሮ ቁጥር 2-10

ስልክ 09-18-70-99-46

ዳሞት የልማት ማሕበር

 

Save Tender