ስፖርት ዘ ብሪጅ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 2024 ጀምሮ ሂሳቡን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት እንዲመረመርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
ስፖርት ዘ ብሪጅ
አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
ስፖርት ዘ ብሪጅ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 2024 ጀምሮ ሂሳቡን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት እንዲመረመርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር _ ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አዲተሮች መውዳደር ትችላላችሁ፡፡
1. የተመሰከረለት (UK, ETH) ሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት አዲተር ምስክርወረቀት ያለው፡፡
2. ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርቲንግ ሲስተም (FRS) ሰርተፍኬት ያለው፡፡
3. የቫት ምዝገባ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቀረብ የሚችል፡፡
4. ቢያንስ ከሁለት ዓመት በላይ የበጎ አድራጎት ማህበራትን ሂሳብ መመርመሩን የሚያስረዳ መረጃ ያለውና የኦዲተር ስራውን በአስር ቀናት ውስጥ የሂሳብ ምርመራውን ማከናወን የሚችል፡፡
*ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ስራውን የምትሰሩበት ቴከኒክና የአገልግሎት ከፍያችሁን የሚገልፅ ሰነዶች በ ስፖርት ዘ ብሪጅ ተወካይ መሰረት ለማ መገናኛ ቤተልሄም ፕላዛ 7 ፎቅ 710 በስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ 2፡00 -ዘ፡00 ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
* ምዝገባው ይሚቆየው ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስርተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል ፡፡
ማሳሰቢያ፡- የተሻለ አማራጭ ካገኘን ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለን፡፡
ስፖርት ዘ ብሪጅ
