Tender Detail

Tender Details

  • Company አብክመ በኦሮሞ አስ/ዞን የአርጡማ ፉርሲ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 09 12 03 93 15
  • Website
  • Deadline02 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን በየ ሎቱ የተለያየ ነው።
  • opening date2026-08-02 10:30:00
  • Categories Vehicle tire , Vehicle , Vehicle Spare Parts

በአብክመ የኦሮ/አስ/ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል 5/ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ለአንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

አብክመ በኦሮሞ አስ/ዞን የአርጡማ ፉርሲ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019

 

በአብክመ የኦሮ/አስ/ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል 5/ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ለአንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፦

የእቃዎች ዝርዝር በየሎቱ ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡-

ሎት 1 የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባቶች

ሎት 2 የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች

ሎት 3 የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

ሎት 4 በኪሎ ሜትር የሚቀየሩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ሲሆኑ

መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ -

1.    በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል

2.    ተጫራቾች የምዝገባ የምስክር ወረቀት /Tin No/ ማቅረብ የሚችል

3.    ግዥው ከ200,000 ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው

4.    ተጫራቾች ለሚያቀርቡት/ለሞሉት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ ማለትም በሎት 1 ለተጠቀሰው እቃዎች 30,000 ብር በሎት 2 ለተጠቀሰው እቃዎች 50,000 ብር በሎት 3 ለተጠቀሰው እቃዎች 100,000 ብር በሎት 4 ለተጠቀሰው እቃዎች 30,000 ብር በባንክበተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /C.P.O/ ወይም በገቢ ደረሰኝ ወይም በመ/ቤታች የመደበኛ በጀት ማስፈፀሚያ ኢት.ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000160693766 በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በምርጫቸው በአንዱ ከዋናው ኦርጅናል የመወዳደሪያ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.    ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመቅረብ በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 /አስራ አምስት ቀናት ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

6.    ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት እለት ጀምሮ በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀነ- 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆነን ስንገልጽ ነገር ግን የመክፈቻው ቀን በዓላት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

7.    መ/ቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8.    የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉትን እቃዎች በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግቢ ድረስ ማቅረብ አለባቸው።

9.    9/ ለበለጠ መረጃ ከተጫራቾች መመሪያ ላይ መረዳት ይቻላል ወይም በስልክ ቁጥር 09 10 37 87 37 እና 09 12 03 93 15 በመደወል መጠየቅና መረዳት ይቻላል።

10.        መ/ቤቱ ጨረታውን የሚያወዳድረው በጥቅል ወይም በሎት የምናወዳድር መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻችን ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መንገድ 300 ኪ/ሜ ላይ እንገኛ።

 

አብክመ በኦሮሞ አስ/ዞን የአርጡማ ፉርሲ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender