Tender Detail

Tender Details

  • Company ካልቨሪይ ሁለንተናዊ የልማት ድርጅት
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251 913 13 05 33
  • Website
  • Deadline21 Jul 2026, 8:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-21 20:30:00
  • Categories Audit Service

ካልቨሪይ ሁለንተናዊ የልማት ድርጅት የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የድርጅቱ የ2018 በጀት ዓመት ሒሳብ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ካልቨሪይ ሁለንተናዊ የልማት ድርጅት


የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ


ካልቨሪይ ሁለንተናዊ የልማት ድርጅት የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የድርጅቱ የ2018 በጀት ዓመት ሒሳብ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

*
ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ
*
በሙያ ብቃትና በሕጋዊነት የታወቀ በመንግስት መመዝገቡን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
*
የዘመኑ ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያረጋገጡ
*
የኦዲቲንግ የስራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው
*
ቲን ቁጥር ያላቸው

ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- አየር ጤና ቻይና ካምፕ ሃሴሱያ ጋርመንት አጠገብ

ስልክ ቁጥር - +251 913 13 05 33 +251 985 33 93 97
ካልቨሪይ ሁለንተናዊ የልማት ድርጅት

Save Tender