Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Diaspora Association
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline22 Jul 2026, 5:11 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-15 17:11:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ለ2018 ዓ.ም. የበጀት ዘመን የሂሳብ ኦዲት ሥራ ለማከናወን ፍላጎት ያላቸውን የተፈቀደላቸው ቻርተርድ ሰርቲፋይድ ኦዲተር (Chartered Certified Auditor) ድርጅቶች ይጋብዛል።

Ethiopian Diaspora Association


የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ለ2018 ዓ.ም. የበጀት ዘመን የሂሳብ ኦዲት ሥራ ለማከናወን ፍላጎት ያላቸውን የተፈቀደላቸው ቻርተርድ ሰርቲፋይድ ኦዲተር (Chartered Certified Auditor) ድርጅቶች ይጋብዛል።

ስለዚህ ፍላጎት ያላቸው የኦዲት ድርጅቶች የቴክኒክና የፋይናንስ ፕሮፖዛላቸውን ከዘመኑ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ጋር በታሸገ ፖስታ በማቅረብ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ወደ ማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት እንዲያስገቡ ወይም በ   tigi.solina@gmail.com ኢሜል አድራሻ መላክ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱን ያስጠብቃል።

ለተጨማሪ መረጃ፡ ስልክ፦ 0911 681199, 0115 153336 ወይም 0925 384288

አድራሻ፦ መሥሪያ ቤታችን በአዲስ አበባ፣ በአምባሳደር ሲኒማና በዋናው ፖስታ ቤት መካከል፣ ኪዳኔ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል።

Save Tender