የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር ከሐመሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018ዓ.ም ያለውን ገቢና ወጪ ሂሳብ ሠርቶ፣ ኦዲት አድርጎ የሚያስረክብ የታወቀ ባለሙያ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር ከሐመሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018ዓ.ም ያለውን ገቢና ወጪ ሂሳብ ሠርቶ፣ ኦዲት አድርጎ የሚያስረክብ የታወቀ ባለሙያ ይፈልጋል፡፡
ከላይ የተጠቀሰውን የሂሳብ ሥራና አዲት የሚሰራ ባለሙያ የሚሰራበትን ዋጋና የማስረከቢያ ጊዜ በመጥቀስ፣ጨረታውን ለማህበሩ ጽ/ቤት በ 5 ቀን ውስጥ ማቅረብ ይችላል፡፡
አድራሻ፦ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበር ኮንፌደሬሽን 8ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር -816
ስልክ-0905566756/0115504966/0917860525
የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር
