Tender Detail

Tender Details

  • Company ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address አዲስ አበባ, Phone: 0992921872
  • Website
  • Deadline30 Jul 2026, 8:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security100,000
  • opening date2026-07-30 08:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቲክኒካል እና ፋይናሻል የዉጭ ኦዲት አገልግሎት (Technical and Financial External Audit Services) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር


                                                                                                 የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቲክኒካል እና ፋይናሻል የዉጭ ኦዲት አገልግሎት  (Technical and Financial External Audit Services) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ምዝገባ 'ቲን አና ስርትፍኪት አብሮ ያላስገባ ተጫራች ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል ና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡

2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 100,000.00 ሽ ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤

3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ስነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሀያ(20) የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡ 00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

4. ጨረታው እስከ ነሐሴ 1,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል:: ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል::

5. ጨረታው ነሐሴ 1,2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል:: ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡ ፡

6. ለጨረታ የሚስፈልጉ ቲክኒካል እና አስፈላጊ ዶክሚንቶቸን ማቅረብ ይኖርበታል ::

7.ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው::

8. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት

9. ዋጋ ከ ነቫቱ ያስገባ ተጫራቸ ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል ::

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ስኘላይ ቼን ክፍል

 ስልክ ቁጥር 0992921872

Save Tender