Tender Detail

Tender Details

  • Company ነህምያ ኦቲዝም ማዕከል
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0911047859
  • Website
  • Deadline16 Jul 2026, 8:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-16 08:00:00
  • Categories Audit Service

ነህምያ ኦቲዝም ማዕከል ነሐሴ 25ቀን 2002ዓ.ም በበጎ አድራጎት ማህበራት ኤጀንሲ ህጋዊ እውቅና አግኝቶ በቁጥር21chs/4/06104.1971 የተመሰረተ ሀገር _ በቀል _ ምግባረ ሰናይድርጅት ነው፡፡ መደበኛ ስራውን የጀመረው ደግሞ ሰኔ 09ቀን 2003ዓ.ም ሲሆን በአሁኑ ወቅትም 90 በኦቲዝም ጥላስር ያሉ ልጆችን _ በትምህርትና ስልጠና _ እያገዘ ይገኛል፡፡ ድርጅታችን የ2018ዓ.ም በጀት እውቅና ያለ

ነህምያ ኦቲዝም ማዕከል


የጨረታ ማስታወቂያ


ነህምያ ኦቲዝም ማዕከል ነሐሴ 25ቀን 2002ዓ.ም በበጎ አድራጎት ማህበራት ኤጀንሲ ህጋዊ እውቅና አግኝቶ በቁጥር21chs/4/06104.1971 የተመሰረተ ሀገር _ በቀል _ ምግባረ ሰናይድርጅት ነው፡፡ መደበኛ ስራውን የጀመረው ደግሞ ሰኔ 09ቀን 2003ዓ.ም ሲሆን በአሁኑ ወቅትም 90 በኦቲዝም ጥላስር ያሉ ልጆችን _ በትምህርትና ስልጠና _ እያገዘ ይገኛል፡፡ ድርጅታችን የ2018ዓ.ም በጀት እውቅና ያለው ኦዲተር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በግልፅ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

ሀ. የሞያ ማረጋገጫ ያለው
ለ. ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
ሒ ለዘመኑ ግብር ስለመክፈሉ መረጃ ማቅረብ ሚችል መሆኑ
መ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው መሆኑ
ሠ. ከፌዴራል ወይም ክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው

ተጫራጮች የውድድር ሰነዶቻቸውን በታሸገኢንቨሎፕድርጅታችን ቢሮ ድረስ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ አድራሻ፡-ቄራ ልዩ ስሙ አልማዝዬ ሜዳ ገባ ብሎ ወይም ሰዲል ት/ቤት ፊትለፊት


ስልክ :-0911047859/0998834957


ነህምያ ኦቲዝም ማዕከል

Save Tender