Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
  • Address , Phone: 0114403434
  • Website
  • Deadline15 Jul 2026, 10:15 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-15 10:30:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Office And Home Furniture

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን አዉጥቷል።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ


የጨረታ ቁጥር DCE/SE/61/2026 ማራዘሚያ እና

መክፈቻ ቀን ስለመግለፅ

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀከት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ

የSupply and fix Kichine cabinate ግዥን አስመልከቶ በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE SF/61/2026 ጨረታ መውጣቱ እና የጨረታው መከፈቻ ቀን ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 5፡30 ሰዓት መሆነ መገለፁ ይታወሳል፡፡ሆኖም ግን ጨረታው ላይ ማብራርያ ተጠይቆ ጨረታውን ማራዘም በማስፈለጉ የጨረታው መከፈቻ ቀን ሃምሌ 08/2018 ከጠዋቱ 04:15 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ፤ በዕለቱ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምርያ በመቅረብ ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር ቁጥር 0114-40-34-34/33

አዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 www.dce-et.com/Email:-info@dce-et.com

ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሱ የቀድሞ መኮድ ግቢ

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የፋይል ማስቀመጫ ካቢኔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ...

READ MORE
የመደበኛ ዕቃ ግዥ - ስቴሽነሪ፣ ፅዳት፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር፣ የመኪና እቃዎችና የስልጠና እቃዎች (12 ሎት፣ 001/2019) - ደጃዝ...

READ MORE