Tender Detail

Tender Details

  • Company ሬዲ ቱለርን ኃላ/የተ/የግል/ማህበር
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 0965409012
  • Website
  • Deadline13 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-13 10:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ሬዲ ቱ ለርን ኃላ.የተ.የግል ማህበር ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች በማስተማር እና አስፈላጊውን ቴራፒ በመስጠት ላይ የሚገኝ ት ቤት ሲሆን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሒሳብ ብቃት ባላቸው አዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስመርመርይፈልጋል።

ሬዲ ቱለርን ኃላ/የተ/የግል/ማህበር


የሒሳብ ኦዲት (ምርመራ) አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

ሬዲ ቱ ለርን ኃላ.የተ.የግል ማህበር ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች በማስተማር እና አስፈላጊውን ቴራፒ በመስጠት ላይ የሚገኝ ት ቤት ሲሆን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሒሳብ ብቃት ባላቸው አዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስመርመርይፈልጋል።በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የአዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::

1.     በኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ መስሪያ ቤት የተመዘገቡና የታደሰ የአዲት ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣

2.     የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

4.     የቴክኒካልና የፋይናንሻል ጨረታ መወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በተናጠል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ሰባት ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ሰሚት ፍርድ ቤት (ፍሬሽ ኮርነር) ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 56 ማስገባት ይኖርባቸዋል::

5.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የጨረታው አሸናፊ ከድርጅቱ ጋር ለሶስት ዓመታት የሚቆይ የሥራ ውል ስምምነት

ይፈራረማል::

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0965409012/0941673234

 

ሬዲ ቱለርን ኃላ/የተ/የግል/ማህበር

Save Tender