Tender Detail

Tender Details

  • Company ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር
  • Address አዲስ አበባ ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0932295847
  • Website
  • Deadline17 Jul 2026, 8:30 AM
  • magazineReporter
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-17 08:00:00
  • Categories Audit Service

ድርጅታችን ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር ከሐምሴ 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያስውንና በቀጣይም በየበጀት ዓመቱ ሂሣቡን የሚመረምሩስት የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ስማስመርመርይፈልጋል።

ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር


ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር
የውጭ ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ



ድርጅታችን ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር ከሐምሴ 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያስውንና በቀጣይም በየበጀት ዓመቱ ሂሣቡን የሚመረምሩስት የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ስማስመርመርይፈልጋል።

በመሆኑም -
1.
ተጫራቾች ኦዲት ስማድረግ ከኢትዮጵያ የሂሣብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ፈቃድ የተሰጣቸውና የዘመኑን የታደሰ የምዝገባ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሱ፤
2.
ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይነት መሰያ ቁጥር (TIN) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3.
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ስመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሱ፤
4.
ተጫራቾች ስኦዲት ሥራው የሚመድቯቸው ባስሙያዎቸ ብዛትና የትምሕርት ዝግጅታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
5.
ከዚህ በፊት በሂሣብ ኦዲት ምርመራ ከሠሩባቸው ድርጅቶች የሥራ አፈፃጸማቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
6.
ተጫራቾች የኦዲት ሥራቸውን የሚያጠናቅቁበት የጊዜ ገደብ፣
7.
ተጫራቾች ሰውድድሩ ተፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን በማያያዝ የፋይናንሻልና የቴክኒካል ሠነዶችን ስየብቻ በማዘጋጀትና በሠም በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ፣ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር(10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ፣ በሥራ ቀንና ሠዓት ጥዋት ከ2፡ 30 አስከ 11:00 ሠዓት ድረስ ሠነዶቻችሁን አሟልታችሁ ስሰው ሐብትና ንብረት አስተዳር ክፍል እንድታቀርቡ እናስታውቀሰን::
8.
አክስዮን ማሕበሩ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው::
9.
የኦዲቱ ሥራ የሚሠራው NIFRS እስታንዳርድ መሠረት ነው::
10.
ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ስማግኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥሮች 0932295847 እና 0112787979 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::

ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር

Save Tender