Tender Detail

Tender Details

  • Company ብቅላል አክሲዮን ማህበር
  • Address , Phone: 09 16 93 01 1
  • Website
  • Deadline04 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-04 16:00:00
  • Categories Audit Service

ብቅላል አክሲዮን ማህበር ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ኦዲት የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ብቅላል አክሲዮን ማህበር


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ብቅላል አክሲዮን ማህበር ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት (ኦዲት/ የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር የሚፈልግ ሲሆን በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ ድርጅቶች በአክሲዮን ማህበሩ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች ውስጥ የሚገኘውን ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 41 በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ያሉትን 5/አምስት/ ተከታታይ ቀናት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፦ 09 16 93 01 1/ 09 06 62 64 80 ይጠይቁን

 

ብቅላል አክሲዮን ማህበር

Save Tender