Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Airlines
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline06 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-01 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር ጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል፡

Ethiopian Airlines


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር

የውጭ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EAGPBTU/01/2018

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር ጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል፡

ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችል የሙያ ፍቃድ ያገኘና የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
  2. የኦዲት ሥራ ለመሥራት የሚያስችል ወቅታዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች፣
  4. የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው/ያላት፣
  5. ተጫራቾች የአገልግሎት ክፍያ የዋጋ ዝርዝር ጠቅላላ ዋጋቸውን ታክስን ጨምሮ እና ሥራውን ሠርተው የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ ማለትም የሂሳብ ምርመራውን አጠናቅቀው ዘገባውን (Report) የሚያስረከቡበትን ጊዜና በሙያዉ ያላቸዉን ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችና ዝርዝር ሁኔታዎችን በመሙላት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና መስርያ ቤት ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሰረታዊ የሠራተኛ ማህበር ጽ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ለ3 የስራ ቀን የሚቆይ ሲሆን ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት በማህበሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- ከዚህ በታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር መጠየቅ ይችላሉ፡፡

0116571471/0115178451/0115178951

 

Save Tender