Tender Detail

Tender Details

  • Company Elegance Import and Export PLC
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline08 Jul 2026, 4:30 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-30 05:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለማሰራት ፍላጎት ስላለው፣ ፈቃድ ያላቸውንና ብቁ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

Elegance Import and Export PLC


  የጨረታ ማስታወቂያ

አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለማሰራት ፍላጎት ስላለው፣ ፈቃድ ያላቸውንና ብቁ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።በተጨማሪም ፕሮፐርቲ ቫሉዌሽን(property Valuation) እና አይኤፍአር ኤስ ኮንቨርሽንን (IFRS-Conversation) ይጨምራል

ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ሰነዶች፦

 

ካምፓኒ ፕሮፋይል

ለ2018 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፈቃድ

የTIN ሰርቲፊኬት

የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ

የሙያ ፈቃድ (Audit License)

የቴክኒክ እና የፋይናንስ ፕሮፖዛል በተለያዩ የታሸጉ ኤንቨሎፖች

የጨረታ ሰነዶች ከማስታወቂያው በወጣ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ቢሮ ይቀርባሉ። ጨረታው በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10:30 ሰዓት ይዘጋል፣ በዚያው ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት በተጫራቾች ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።

ድርጅቱ ማንኛውንም ወይም ሁሉንም ጨረታዎች ያለምንም ምክንያት የመሰረዝ ወይም የመቀበል መብቱን ያስጠብቃል።

አድራሻ: ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር: +251-934452323,+251-957766073

አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር(Yango Elegance)

 

Save Tender