Tender Detail

Tender Details

  • Company የብርሀን ወንጌል መጥምቃዊያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0911683123
  • Website
  • Deadline09 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-09 16:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የብርሃን ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት በስሩ ያሉትን ፕሮጀክቶችና የዋናው መ/ቤቱን ከሐምሌ 2017 - ሰኔ 2018ዓ.ም የተሰራውን ሂሳብ በኦዲተሮች ዓመታዊ ምርመራ ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

የብርሀን ወንጌል መጥምቃዊያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

የብርሃን ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት በስሩ ያሉትን ፕሮጀክቶችና የዋናው መ/ቤቱን ከሐምሌ 2017 - ሰኔ 2018ዓ.ም የተሰራውን ሂሳብ በኦዲተሮች ዓመታዊ ምርመራ ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተወዳዳሪው ኦዲት ድርጅት የሚያስፈልጉትን ሕጋዊ መስፈርቶች በማሟላት፡-

1. የኦዲት ሥራውን የሚሰራበትን ዋጋ፤

2. ሥራውን አጠናቆ የሚያስረክብበትን ቀን፤

3. ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ፕሮጀከቶች ለመስራት የአበል ዋጋ፤

በመግለፅ በስም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በተከታታይባሉት አስር (10) ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ቄራ ጎፋ ማዞሪያ) በሚገኘው የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል ዋና ጽ/ቤት ሂሳብ ክፍል እንዲያቀርብ ይጋብዛል፡፡

ስበስጠ መረጃ፡

011-466-4125/0911-683-123/011-466-8410

 

ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት

Save Tender