Tender Detail

Tender Details


አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   


አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።                          

ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም የቦታ አገልግሎት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ ሰዓት
ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ/ወረዳ
1 ቴዎ ሶክስ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር ደራርቱ አደባባይ ፍሬህይወት ሽመለስ ለፋብሪካ የሚያገለግል ህንጻ አዳማ     EMMLMA/B/Sh/212157/2011 30,000 35,315,200 22/11/18 5፡00-6፡00
ቴዎድሮስ ተፈሪ ለመኖርያ ቤት G+2 አ.አ ን/ላፍቶ 01 AA000080107555 175 9,009,847 22/11/18 4፡00-5፡00
2 ማርቁማ አግሮ ኢንደስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ኮከብ ትእግስት አቦማ ለመኖርያ ቤት አ.አ ለሚ ኩራ 10 ቦሌ10_1/56/3/13+1/36730/250512/03 200 28,166,220 22/11/18 5፡00-6፡00
3 ወርቁ አዲሱ ንፋስ መውጫ ክንድዬ ጥላሁን ለመኖርያ ቤት ንፋስ መውጫ     01/118/948/09 200 1,000,000 22/11/18 5፡00-6፡00
4 ዳዊት ተፈሪ ደምቢ ዶሎ ተበዳሪው መጋዘን አንፊሎ     709.BMA.2001 40 124,000 22/11/18 5፡00-6፡00
5 ናኦል አለሙ ሸኖ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ሸኖ     171/2016 200 2,014,260 23/11/18 5፡00-6፡00
6 ሰኢድ ሁሴን ኑር ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት አዳማ     OR1300115003032 200 2,645,478 22/11/18 8፡00-9፡00

 ማሳሰቢያ፡

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከላይ የመያዣ ንብረቶቹ አ.አ ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከአ.አ ውጭ ተብለው የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
  • ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
  • ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ፡፡-ደራርቱ አደባባይ ቅርንጫፍ 022-211-69-26፣ ኮከብ ቅርንጫፍ 011-667-44-63 ፣ ንፋስ መውጫ ቅርንጫፍ 058-445-18-26፣ ደምቢ ዶሎ ቅርንጫፍ 0575-55-23-33፣ ሸኖ ቅርንጫፍ 0116870774 ፣ ኑር ቅርንጫፍ  022-111-27-79፣ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
  • ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

   አዋሽ ባንክ

Save Tender