Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia
  • Address P. O. Box 255, Addis Ababa, Ethiopia, Tel. 251-11-372-28-72, 251-11-372-28-26., Phone: 251-11-372-28-72
  • Website
  • Deadline10 Oct 2025, 3:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-10 04:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial Bank of Ethiopia


የሐራጅ ማስታወቂያ

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ  ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ

ቁጥር/መለያ

የይዞታው

ስፋት (ካ.ሜ)

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት
1. አቶ አሸብር አልታዬ ወላይታ ሶዶ ተበዳሪው

 

ወላይታ ሶዶ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ህብረት ቀበሌ ሸ/4706/09 2365.5 የንግድ ህንፃ 74,890,536.85 30/01/2018

ከጠዋቱ 3፡00-4፡00

2. አቶ ሰለሞን ጋዲሳ ደስታ ቴሌ መድኃኒዓለም ተበዳሪው

 

አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ/ክ/ከተማ AA000070106671 168 መኖሪያ ቤት 20,309,596.64 30/01/2018

ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

3. አቶ አብደላ ገነሞ ሻሸመኔ ተበዳሪው ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ አሌሉ ቀበሌ 9072 350 መኖሪያ ቤት 4,454,359.55

 

30/01/2018

ከጠዋቱ 3፡00-4፡00

4. አቶ አብደላ ገነሞ ሻሸመኔ ተበዳሪው ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ አሌሉ ቀበሌ 30303 586 ንግድ ቤት 7,080,844.58 30/01/2018

ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

5. አቶ አብደላ ገነሞ ሻሸመኔ ተበዳሪው ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ቡርቃ ጉዲና ቀበሌ 3000 864 ንግድ ቤት 7,754,485.31

 

30/01/2018

ከጠዋቱ 5፡00-6፡00

6. አቶ አብደላ ገነሞ ሻሸመኔ አቶ በሺር ገመዳ ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ H46 275 መኖሪያ ቤት 1,527,863.26

 

 

30/01/2018

ከሰዓት በኋላ 8፡00-9፡00

7. አቶ አብደላ ገነሞ ሻሸመኔ አቶ ዳንኤል ወልዴ ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ 9081 350 መኖሪያ ቤት 4,583,655.51

 

30/01/2018

ከሰዓት በኋላ 9፡00-10፡00

 

በመሆኑም፡–

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
  2. በተራ ቁጥር 1-2 የሚገኙ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነዉ አምባሳደር አካባቢ በሚገኘዉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 42ኛ ፎቅ በሚገኘዉ አዳራሽ ቁጥር 4203 ሲሆን ከተራ ቁጥር 3-7 የተገለፁት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነዉ፡፡
  3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
  4. ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
  5. ከስም ዝዉዉር ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ወጪዎች ገዢ ይከፍላል፡፡
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት ተጫራች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ፎርክሎዠር ክፍል ወይም ከተራ ቁጥር 3-7 የተዘረዘረሩ ንብረቶችን በተመለከተ ሻሸመኔ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ እና ንብረቶቹን በየሚገኙበት አድራሻ ከባንኩ ተወካይ ጋር በመሆን መጎብኘት ይቻላል፡፡
  7. የጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
  8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ / ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
  9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ. 011-113-05-08 ወይም አምባሳደር አካባቢ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡

 

Save Tender