Tender Detail

Tender Details

  • Company የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
  • Address በየካ ክ/ከተማ ኮተቤ በወረዳ 9 የ32 ቁ. አውቶቢስ ማዞሪያ እናት ባንክ አጠገብ ሜድፕላስ ፋርማሲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline27 Jun 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-28 09:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት /investigation audit/ ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል።

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር


በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት /investigation audit/ ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የሙያ የምስክር ወረቀት ያለውና የስራ ልምድ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል እና የሚሰሩትን ሰነዶች ብዛት በአካል ጽ/ቤቱ ድረስ ቀርቦ በማየት የሚሰራበትን ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ጊዜ ውስጥ ለማህበሩ ጽ/ቤት ማስገባት ይቻላል። ጨረታው የሚከፈተው በ21/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ህጋዊ ተወካዮች/ እና የዳይ/ቦርድ አባላት ባሉበት ተከፍቶ በአሸናፊ ኦዲተር ይረጋገጣል። አክሲዮን ማህበሩ የተሻለና አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

 

አድራሻ፡- በየካ ክ/ከተማ ኮተቤ በወረዳ 9 የ32 ቁ. አውቶቢስ ማዞሪያ እናት ባንክ አጠገብ ሜድፕላስ ፋርማሲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ

 

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር

Save Tender