መብራት ኃይል ጡረተኞች ማኅበር የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የገቢና ወጪ ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
የመብራት ኃይል ጡረተኞች ማኅበር
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
መብራት ኃይል ጡረተኞች ማኅበር የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የገቢና ወጪ ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ስመጫረት የምትፈልጉ-
1. በበጀት ዓመቱ የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያለው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው
3. የተመሰከረለት የሒሳብ መመርመር ማረጋገጫ ፍቃድ ያለው
4. ግምታዊ ዋጋ ለመስጠት ጎፋ መብራት ኃይል በሚገኘው የማኅበሩ ፅ/ቤት ቀርቦ ሰነዶችን መመልከት የሚችል
5. ማኅበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
6. ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት (19/10/2018 ዓ.ም 5፡ ዐዐ ሰዓት
7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በ 19/10/2018 ዓ.ም 5፡30 ሰዓት
8. ጨረታው የሚገባበት ቦታ ጎፋ መብራት ኃይል የማህበሩ ፅ/ቤት
ስበስጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር፡-09-11-72-04-27/09-11-67-20-44 ይደውሱ፡፡
የመብራት ኃይል ጡረተኞች ማኅበር
