በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳደር የመ/ደ/ፍ/ቤት የቢሮ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳደር የመ/ደ/ፍ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳደር የመ/ደ/ፍ/ቤት የቢሮ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ፡-
1. ደረጃ GC/BC-7 እና ከዚያ በላይ፣
2. የንግድ ሥራ ፈቃዳቸውንና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር ሰርተፍኬታቸውን በ2017 ዓ/ም ያሳደሱ፣ የተጨማሪ አሴት ታከስን የተመዘገቡና የታከስ መለያ ቁጥር ያላቸዉ፣
3. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ዘወትርበሥራ ቀናት ወደ ሀደሮ ከተማ አስተዳደር የመ/ደ/ፍ/ቤት ቀርበው መግዛት ይችላሉ፤
4. ተጫራቾች ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ የጨረታ ዋስትና በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ ከቴከኒካል ዶክመንት ጋር ብቻ ማቅረብ አለባቸው፤
5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻው በማሸግና በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ እና በማሸግ ጨረታው ከወጣበት በ31ኛው ቀን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ከጠዋቱ 5፡00-8፡00 ማስገባት አለባቸው ፡፡
6. ጨረታው በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከቀኑ 8 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ይከፈታል፡፡ ቢሆንም ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ ለሚቀጥለው ሥራ ቀን ይሆናል፡፡
7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስበስጠ መረጃ ስልክ ቁጥር: 0910502085 ወይም 0961441506
በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳደር የመ/ደ/ፍ/ቤት
