የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ኮንትራት ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የበሰሉ ምግቦችን አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ኮንትራት ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የበሰሉ ምግቦችን አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም አግባብነት ያላቸውን ሁሉ በጨረታው እየጋበዝን
1. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት የአቅርቦት አይነት የተዛመደ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን-ነበር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. የግዥው መጠን ከ200,000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር ከ1-4 የተገለፁትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታው አርጅናል ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቃል፡፡
6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ከሆስፒታሉ ግዥ ከፍል የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ከሚያቀርበው ጠቅላላ ዋጋ 2% ሲፒኦ ከኦርጅናሉ የጨረታ ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ሙሉ ስምና አድራሻ ጽፎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም ኦርጅናል ሰነዱ እና ፎቶ ኮፒ ለብቻው ሙሉ አድራሻው ተጽፎ በጥንቃቄ ታሽጎ መቅረብ አለበት።
8. የጨረታው ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በማስታወቂያ በወጣበት በመጨረሻ በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
9. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ሆስፒታሉ ቫት 75% እና ዊዝ ሆልድ (3%) ቆርጦ የሚያስቀር መሆኑን፡፡
11. ውድድሩ የሚካሄደው በሎት ነው፡፡
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
