የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ቁ | የተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ለጨረታው የቀረበው ንብረት | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር | ሐራጁ የሚከናወንበት | ||||||||
| ቀንና ዓ.ም | ሰዓት | ||||||||||||||
| 1 | አቶ ሰለሞን ሻውል | ወ/ሮ ሲሳይነሽ ጠፍሬ | ንግስት እሌኒ ሳሪስ ቅርንጫፍ | G+2
መኖሪያ ቤት |
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | 13‚775‚375.21 | ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም | ከጧቱ 4:00-5፡15 | ||||
| አዲስ አበባ | የካ ወረዳ 13
|
የካ/210570/10 | 240ካ.ሜ | ||||||||||||
| 2 | ወ/ሮ ቅድስት ልኡልሰገድ | ወ/ሮ ቅድስት ልኡልሰገድ | ንግስት እሌኒ ሳሪስ ቅርንጫፍ | G+2
መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ | የካ ወረዳ 13
|
AA000051309940 | 266 ካ.ሜ | 46‚469‚592.94 | ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም
|
ከጧቱ 5፡15-6፡30 | ||||
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም::
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡
- ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በእናት ባንክ ዋና መ/ቤት ይካሄዳል፡፡
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
- ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያእና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና ሳሪስ ከሚገኘው እናት ባንክ ንግስት እሌኒ ሳሪስ ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
