Tender Detail

Tender Details

  • Company Kegna Agricultural Material Manufacturer
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline25 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security5000
  • opening date2026-06-25 10:30:00
  • Categories Accounting & Auditing

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር  በቂ ልምድ ያለቸውን የውጪ ኢዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የድርጅቱን የ2018 ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል።

Kegna Agricultural Material Manufacturer


ግልጽፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 08/2018

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር  በቂ ልምድ ያለቸውን የውጪ ኢዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የድርጅቱን የ2018 ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት የሚችሉ  ህጋዊ ኦዲት ድርጅቶች በጨረታው ላይ መወዳደር ይችላሉ።

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸዉ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፣ በአገልግሎቱ አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችልና የመንግስት ግዴታ ስለመወጣቱ የሚያሳይ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸዉ።
  2. የጨረታዉ ሰነድ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ድራስ በድርጅቱ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ) በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  3. ጨረታዉ በአየር ላይ በዋለ በ16ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
  4. የጨረታ ሰናዱን ፋይናንሺያል እና ቅድመ መገምገሚያዎቹን /ቴክኒካል ሰነድ/ በተለያየ ፖስታ ኦሪጂናል እና ኮፒ በመለየት በሰም አሽጎ ማቅረብ አለበት።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰወትና (bid Bond) 5,000( አምስት ሺህ ብር) በባንክ በታረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ(CPO) በድርጅታችን ሰም በማስያዝ ከፋይናንሺያል ሰነድ ጋር ወይም ለብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6. የጨረታዉ ቀን ዕሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለዉ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
  7. የጨረታ አሸናፊ የኦዲት ስራውን የሚያከናወናው በ IFRS የሪፖርት አሰራር መሰረት ሲሆን ዝርዝር መረጃው በጨረታው ሰነድ ላይ ተገልጸዋል፡፡
  8. የጨረታ አሸናፊ የውል ማስከበሪያ ዋሰወትና የሚሆን ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በባንክ በታረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ( CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በድርጅታችን ሰም ማስያዝ ይጠበቅባታል።
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ፡ አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስልክ ቁጥር 0116-14-92-53/0932-12-57-60/ 0911-74-98-96 ጃፖን ኤምባሲ አካባቢ ራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት ስንታየዉ በላይ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር

Save Tender