ባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የመኖ ቀለብ እህል፤ ቅ/ቅመም፣ እና ማገዶ እንጨት ጨረታ ማሰታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት የባስኬቶ ዞን ሳስካ ማረሚያ ተቋም
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የመኖ ቀለብ እህል፤ ቅ/ቅመም፣ እና ማገዶ እንጨት ጨረታ ማሰታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዝህ መሠረት ከዚህ በታች ዕቃዎች በዝርዝር እንደሚከተለው እናቀርባል፤-
1ኛ/ ለምግብ የሚውል ቀለብ፣ የተበጠረ ቀጭ ቀጭ የሌለው ሰርገኛ ጤፍ ፤ነጭ ጤፍ ፤ነጭበቆሎ፤ አተር፣ ባቄላ እና ሰንዴ፧ እንጨት ቦዮ/ካሳባ/
2ኛ/ ለምግብ ማጣፈጫ የሚውል ቅመማቅመም፣የተፈጨ በርበሬ ፤ የተፈጨ ዕርድ፤ ነጭሽንኩርት፣ ቀይ ሽንኩርት፣ ዝንጅቢል፤ ጨው፤ ጥቁር አዝሙድ፣ ነጭ አዝሙድ፣ አብሸ፤ሰኳርሻይ ቅጠል እና የምግብ ዘይት ፤
3ኛ/ የመኖ ማገዶ እንጨት በአቅርቢነት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መሰፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል -
1ኛ/ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመደቡ ፤
2ኛ/ የዘመነን ግብር ከፍሎ ያጠናቀቀ/ች/ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የአቅራብነት የምስክር ወረቀት ያለው/ት፤
3ኛ/ የተዘረዘሩትን እህሎች በጨረታው ለመወዳደር ቫት /NAT/፣ ተመዘጋቢ የሆነ ፣
4ኛ/ አሸናፊው ማንኛውም ወጪ በራሱ ሽፍኖ ዕቃዎችን ለላሰካ ማረሚያ ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ ማቅርብ የሚችል፤
5ኛ/ የጨረታ ማሰከብሪያ 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/በኢትጰያ ብሔራዊ ባንክ እውቅና ያለው ቼክማቅርብ የሚችል፤
6ኛ/ተጫራቾች ማሰታውቂያ ከሚወጣበት ከቀን 01/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 15 የሥራ ቀናቶች ውሰጥ የሚወዳደሩበት ሰነድ ከግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 5 በመቀርብ መግዛት እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡
7ኛ/ ተጨራቾች የዋጋ መወዳደሪያ ሂሳባቸውን የሞሉት ሰነድ በስማቸው ፈርመው የድርጅቱን ማህተም በማድርግ የንግድ ፍቃዳቸውንና ሌሎች ማበረታቻ የተሰጠውን የምስጋና ምስከርወረቀትና ኦርጅናል የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ የተሞላ በመያዝ
8ኛ/ተጫራቾች ማስታውቂያ ከሚወጣበት ከቀን 01/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 15 የሥራ ቀናቶች በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውሰጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
9ኛ/ ጨረታው በቀን 19/10/2018 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በ4፡40 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ውሰጥ በተመሳሳይ ሰዓት የጨረታ ሂዳት ይፈፅማል ፡
10ኛ/ ለተጨማር መረጃ፣ ስልክ 0916732364 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ማሳሰብያ ፡- በሥራ ዕድል ፈጠራ የተደራጁ ህጋዊ መስፍርት ላሟሉ ማህበራትን እናበረታታለን::
በደ/ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት የባስኬቶ
ዞን ሳስካ ማረሚያ ተቋሚ
