Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ማኅበር
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline16 Jun 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-16 17:00:00
  • Categories Audit Service

የኢትዮጵያ አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ማኅበር በመዝገብ ቁጥር 1447 በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተመዘገበና ፈቃድ ያገኘ የሞያ ማኅበር ነው። ማኅበሩ የ 2018 የበጀት ዓመት ሒሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ማኅበር


የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ማኅበር በመዝገብ ቁጥር 1447 በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተመዘገበና ፈቃድ ያገኘ የሞያ ማኅበር ነው። ማኅበሩ የ 2018 የበጀት ዓመት ሒሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ።

*        የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤

*        የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ማቅረብ የምትችሉ፤

*        የዘመኑ የመንግስት የሥራ ግብር መክፈላችሁን የምታረጋግጡ፤

*        የኦዲት የሥራ ልምድ ያላችሁ፤

*        የታክስ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያላችሁ መሆን ይኖርባችኋል።

በዚሁ መሠረትም ተወዳዳሪዎች የምታስከፍሉትን ዋጋ እና ሥራውን ሠርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ በመጥቀስ የሙያ ደረጃችሁንና ሕጋዊነታችሁን የሚገልፁ ማስረጃዎችን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ተከታታይ ቀኖች ውስጥ ከታች በተቀመጠው አድራሻ እንድታመለክቱተጋብዛችኋል።

አድራሻ ፡-ጉርድ ሾላ፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 004

 

የኢትዮጵያ አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ማኅበር

Save Tender