Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jul 2026, 3:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-01 04:00:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ  ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 የጨረታ  ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ  ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ  

የሰሌዳ ቁጥር

 

 

የሻንሲ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

የተሽከርካሪው ዓይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ  

የጨረታ ቀን

የጨረታ ስዓት
ያንኮማድ ኮንስትራክሽን

ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

 

ዋናው መ/ቤት ኢት-03-A27506 LZZ5BLSF7PA102743

 

WD615.47*221107031987*

 

ቻይና ሲኖ ትራክ

ደረቅ ጭነት (2023)

5,500,000 17/10/18 4፡00-5፡00
ኢት-03-38063 LA99403X4N0JYJ169   ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023)

 

 

2,500,000

17/10/18 5፡00-6፡00
ኢት-03-A27496 LZZ5BLSF1PA102740

 

WD615.47*221207003267*

 

ቻይና ሲኖ ትራክ

ደረቅ ጭነት (2023)

5,500,000 17/10/18 8፡00-9፡00
ኢት-03-38054 LA99403X9N0JYJ166   ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023)

 

2,500,000 17/10/18 9፡00-10፡00
ኢት-03-A27513 LZZ5BLSF5PA102742

 

WD615.47*221107039203*

 

ቻይና ሲኖ ትራክ

ደረቅ ጭነት(2023)

5,500,000 18/10/18 4፡00-5፡00
ኢት-03-38050 LA99403X2N0JYJ168   ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023)  

2,500,000

18/10/18 5፡00-6፡00
ኢት-03A27516 LZZ5BLSF3PA102741

 

WD615.47*221107039187*

 

ቻይና ሲኖ ትራክ

ደረቅ ጭነት (2023)

5,500,000 18/10/18 8፡00-9፡00
ኢት-03-38064 LA99403X0N0JYJ170   ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023)

 

2,500,000 18/10/18 9፡00-10፡00
ኢት-03-A27515 LZZ5BLSF5PA102739

 

WD615.47*221107043867* ቻይና ሲኖ ትራክ

ደረቅ ጭነት (2023)

5,500,000 19/10/18 4፡00-5፡00
ኢት-03-38061 LA99403X1N0JYJ162   ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ (2023)  

2,500,000

19/10/18 5፡00-6፡00
ኢት-03-A27509  

LZZ5BLSF1PA098804

WD615.47*221007016037* ቻይና ሲኖ ትራክ

ደረቅ ጭነት (2023)

5,500,000 19/10/18 8፡00-9፡00
ኢት-03-38051 LA99403X4N0JYJ172   ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023) 2,500,000 19/10/18 9፡00-10፡00
ኢት-03-A27495 LZZ5BLSF8PA098802

 

WD615.47*221007013237* ቻይና ሲኖ ትራክ

ደረቅ ጭነት (2023)

5,500,000 23/10/18 4፡00-5፡00
ኢት-03-38052 LA99403X0N0JYJ167   ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023) 2,500,000 23/10/18 5፡00-6፡00
ኢት-03-A27512 LZZ5BLSFXPA098803

 

WD615.47*221007015927* ቻይና ሲኖ ትራክ

ደረቅ ጭነት(2023)

5,500,000 23/10/18 8፡00-9፡00
ኢት-03-38060 LA99403X2N0JY171   ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023)

 

2,500,000 23/10/18 9፡00-10፡00
ኢት-03-A27498 LZZ5BLSFXPA102736

 

WD615.47*221207003287* ቻይና ሲኖ ትራክ

ደረቅ ጭነት  (2023)

5,500,000 24/10/18 4፡00-5፡00
ኢት-03-38059 LA99403X7N0JYJ165   ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023)

 

2,500,000 24/10/18 5፡00-6፡00
ኢት-03-A27497 LZZ5BLSF3PA102738

 

WD615.47*221207003277* ቻይና ሲኖ ትራክ

ደረቅ ጭነት   (2023)

5,500,000 24/10/18 8፡00-9፡00
ኢት-03-38062 LA99403X5N0JYJ164   ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023)

 

2,500,000 24/10/18 9፡00-10፡00

ማሳሰቢያ፡

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
  3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
  4. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
  5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
  6. በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪውን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
  7. ለተጨማሪ መረጃ የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ወይም 0115-57-01-35 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
  8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡                                                አዋሽ ባንክ


 

Save Tender