ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ( እንደተሻሻለ ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Zemen Bank
የሐራጅ ማስታወቂያ
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ( እንደተሻሻለ ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
|
የተበዳሪው
ስም |
የአስያዡ ስም | የንብረቱ አድራሻ | የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ | የካርታ ቁጥር | የንብረቱ ዓይነት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጅ የሚከናወንበት | የሐራጁ ደረጃ
|
||||
| ከተማ | ወረዳ | የቤት.ቁ | ቀን | የምዝገባ ሰዓት | የጨረታው ሰዓት | ||||||||
| 1 | ወ.ይ አፎሚያ ታደለ ምንይዋብ | ወ›ይ አፎሚያ ታደለ ምንይዋብ | አ.አ ቦሌ ክ/ከተማ ቦሌ አራብሳ ሳይት | 10 | ብሎክ 434/የወለል ቁጥር 1ኛ የቤት ቁጥር B-434/11 | 37.16ሜ.ካሬ | AA0000610073044340111 | ኮንዶሚኒየም ስቱዲዮ (መኖሪያ ቤት) | 2,220,634.51(ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃያ ሺ ስድስት መቶ ሰላሳ አራት ብር ከ51/100) | የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም
|
ጠዋት
3.30-5.00 |
ጠዋት
5.00-5.50
|
በድጋሚ |
| 2 | አቶ ወግደረስ መራ እጅጉ | አቶ ወገወደረስ መራ እጅጉ | አ.አ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ጀሞ 1 ሳይት | 01 | ብሎክ 28/የወለል ቁጥር 04 የቤት ቁጥር B-28/30 | 30.31 ሜ.ካሬ | AA000080104388280430 | ኮንዶሚኒየም ስቱዲዮ(መኖሪያ ቤት) | ብር 2,365,575.02 ሁለት ሚሊዮን ሦስት መቶ ስልሳ አምስት ሺ አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር ከዜሮ ሁለት ሳንቲም) | የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም | ከሰዓት
7.30-9.00
|
ከሰዓት
9.00-9.50 |
በድጋሚ |
| 3 | አቶ ግርማ ለገሰ ሚጀና | አቶ ግርማ ለገሰ ሚጀና | በሸገር ከተማ አስተዳደር ኮዪ ፈጩ ክ/ከተማ | 09 | ብሎክ 773/ የወለል ቁጥር 02/የቤት ቁጥር B/773-18 | 37.16 ሜ.ካሬ | OR0000709022957730218 | ኮንዶሚኒየም ስቱዲዮ (መኖሪያ ቤት) | ብር1,785,404.93(አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማንያ አምስት ሺ አራት መቶ አራት ብር ከ93/100) | የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም | ጠዋት
3.30-5.00
|
ጠዋት
5.00-5.50
|
በድጋሚ |
የሐራጅ ደንቦች፡-
- ተጫራቾች የንብረቶቹን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፣ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፣ የዋጋ መቀነስ ከተከሰተ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ፡፡
- ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡
- ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም የልማት ገንዘብ ክፍያ እና ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ(ለምሳሌ፣ውዝፍ የአከራይ ተከራይ ግብር፤የጣራ እና ግድግዳ ግብር፣ ወዘተ ካለ ) በሙሉ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡
- የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ሥነሥርአት ለሚያሟሉ ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋውን መጠን በከፊል የሚሸፍን ብድር ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቀድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ ተቀመጡ ግዴታዎችን አያስቀርላቸውም፡፡
- የሐራጅ ሂደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፣ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም፡፡ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል፡፡
- ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያ ገዥው ይከፍላል፡፡
- የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ሰንጋተራ በሚገኝው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ፎቅ ላይ ነው፡፡
- ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጡትን ቤቶች መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6-68 62 16 ወይም 0911152490 ወይም 0911456203 ወይም 0919 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ዘመን ባንክ አ.ማ.
Mexico, Ras. Abebe Areg
ay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopi
