በመፍረስ ላይ ያለው የይናቤት አግሪካልቸርና ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ሂሳብ አጣሪ ቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት የኀብረት ሽርክና ማህበር የፈራሽ ድርጅት ንብረት የሆኑትን ተሽከርካሪዎች (ሞተር ሳይክል) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት
ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግስፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በመፍረስ ላይ ያለው የይናቤት አግሪካልቸርና ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ሂሳብ አጣሪ ቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት የኀብረት ሽርክና ማህበር የፈራሽ ድርጅት ንብረት የሆኑትን ተሽከርካሪዎች (ሞተር ሳይክል) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
1ኛ/ ተጫራቾች የሚሸጠውን ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመከፈል ከሂሳብ አጣሪው ቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት የኀብረት ሽርክና ማህበር ዋናው መሥሪያ ቤት ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር1146/106A በሚገኘው ደንበል ሲቲ ሴንተር ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106A የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
2ኛ/ ተጫረቾች ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚሸጠውን ንብረት በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ ሯዋንዳ ኢምባሲ ጀርባ አየር አምባ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ኤች.ጂ.ኤስ ህንጻ ግቢ ውስጥ በመገኘት ለ10 ተከታታይ ቀናት ለጨረታ የቀረበውን ዕቃ ማየት የምትችሉ ሲሆን በ10 ቀን ከቀኑ 10፡30 ላይ ጨረታው የሚዘጋ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
3ኛ/ ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት አስራአንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት የኀብረት ሽርክና ማህበር ይከፈታል፡፡ አድራሻ ዋናው መሥሪያ ቤት ቂርቆስ ከ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 1146/106A በሚገኘው ደንበል ሲቲ ሴንተር ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106A.
4ኛ/ ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት
የኅብረት ሽርክና ማኅበር
