Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia
  • Address P. O. Box 255, Addis Ababa, Ethiopia, Tel. 251-11-372-28-72, 251-11-372-28-26., Phone: 251-11-372-28-72
  • Website
  • Deadline03 Jul 2026, 5:30 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-03 17:30:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ፈልጋል፡፡

Commercial Bank of Ethiopia


የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ  ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ የይዞታው

ስፋት (ካ.ሜ)

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት
1.       አቶ ታደሰ አድማሱ ገብሬ ተበዳሪው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ ወረዳ 05፣ ቱሪስት ሳይት 40/60 ቦሌ5/100/3/21/157665/00 73.59 የኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት 6,945,961.98

 

26/10/2018 ዓ.ም

3፡00-4፡00 ጠዋት

2.       አቶ ኪሮስ ገ/ስላሴ ኃ/ስላሴ ተበዳሪው ትግራይ ክልል፣ መቐሌ ከተማ፣ ዓይደር ክ/ከተማ 15422/02-21436 200 የመኖሪያ ህንፃ 21,170,238.20 26/10/2018 ዓ.ም

4፡00-5፡00 ጠዋት

3.       አቶ ኪሮስ ገ/ስላሴ ኃ/ስላሴ ተበዳሪው ትግራይ ክልል፣ መቐሌ ከተማ 36780/22/9026 400 የመኖሪያ ህንፃ 31,276,191.08 26/10/2018 ዓ.ም

5፡00-6፡00 ጠዋት

4.       አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማ ምንተስኖት የእንጨት እና የብረታብረት ስራ የተ.የግ.ማህበር በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ቀበሌ 03 302/2007 2200 ቅይጥ ተግባር ያለዉ መጋዘን 41,723,428.03 26/10/2018 ዓ.ም

8፡00-9፡00 ከሰዓት

5.       አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማ ኪሩቤል ተሾመ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር ሰበታ ክ/ከተማ ቀበሌ 04 L/2868/2002 3000 ለኢንደስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን 23,351,132.11 26/10/2018 ዓ.ም

9፡00-10፡00 ከሰዓት

6.       አቶ መልሴ ገረሱ በዙ ዱዳ በሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከ ቀበሌ 04 S/00025/2012 140 ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+ 2 ሕንጻ 9,786,048.48 29/10/2018 ዓ.ም

3፡00-4፡00 ጠዋት

7.       አቶ ግርማ ቢተዉ በላይ ተበዳሪው በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ አዘዞ አየር ማረፊያ ክ/ከ ቀበሌ 20 ኢፖልኮ/ጎ/08/10 5,000 ለኢንደስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን 29,867,060.15 29/10/2018 ዓ.ም

4፡00-5፡00 ጠዋት

8.       ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማ ወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 AA000100704105 2,041 ለንግድ አገልግሎት የሚዉል ሕንፃ 143,983,491.2 3፡00-4፡00 ጠዋት

5፡00-6፡00 ጠዋት

9.       አቶ ኪሮስ ገ/ስላሴ ኃ/ስላሴ ተበዳሪው አፋር ክልል፣ አብዓላ ከተማ አ/ከማ/379/08 900  የንግድ ህንፃ 17,468,846.61 26/10/2018 ዓ.ም

3፡00-4፡00 ጠዋት

በመሆኑም፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
  2. ከተ.ቁ 1-8 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 9 ላይ የተጠቀሰዉ ንብረት ጨረታዉ የሚከናወነዉ ሰመራ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ነዉ፡፡
  3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
  4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
  5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡
  7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
  8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
  9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል

በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Save Tender