Tender Detail

Tender Details

  • Company Nigat Birhan S.C
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline12 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-31 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን የንጋት ብርሃን አክሲዮን ማህበር መርካቶ ከአመዴ ገበያ ዝቅ ብሎ የሚገኝ ሲሆን ለቀጣይ (3) ሶስት ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ስራውን ኦዲት ለማስደረግ በጨረታ አወዳድሮ የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Nigat Birhan S.C


20/09/2018

የንጋት ብርሃን አክሲዮን ማህበር

የውጪ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የንጋት ብርሃን አክሲዮን ማህበር መርካቶ ከአመዴ ገበያ ዝቅ ብሎ የሚገኝ ሲሆን ለቀጣይ (3) ሶስት ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ስራውን ኦዲት ለማስደረግ በጨረታ አወዳድሮ የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የሚከተለውን ዝርዝር የሚያሟሉ በዚህ ስራ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Certificate) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የስራ ፍቃድ ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዶክመንት አብራችሁ እንድታስገቡ፣
  3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የንጋት ብርሃን አክሲዮን ማህበር መርካቶ ካመዴ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ህናፃ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የቢሮ ቁጥር 402፡፡

አክስዮኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0933117575 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የንጋት ብርሃን አክስዮን ማህበር

Save Tender