የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| የተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ለጨረታ የቀረበው ንብረት | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር | ሐራጁ የሚከናወንበት | ||||
| ቀንና ዓ.ም | ሰዓት | |||||||||
| አቶ ማንዴላ ከፍያለው ኪዴ | አቶ አዳነ መሰለ ትኩ | እቴጌ ምንትዋብ እህል በረንዳ | G+1 መኖሪያ ቤት | ከተማ | ቀበሌ
|
የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | 10‚458‚753.40 | ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም | ከጧቱ 4:00-5፡15 |
| ጎንደር | አዘዞ ጠዳ
|
10610/2015 | 200 ካ.ሜ | |||||||
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም::
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡
- ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝንበት ቦታ ይካሄዳል፡፡
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
- በንብረቱ በሽያጭ ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያእና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር ቀጠሮ በመያዝ ማየት ይችላሉ፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
እናት ባንክ
