Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 047-221-62-87
  • Website
  • Deadline29 May 2026, 9:45 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security5%
  • opening date2026-05-29 10:00:00
  • Categories Electronics Materials

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ግንቦት 21/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ግንቦት 21/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡

1.       በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20/09/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

ተቁ

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

 

የጨረታው አይነት

 

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 14/09/2018 እስከ 20/09/2018 ዒም

 

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

1

 

ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት

 

ግልጽ ጨረታ

 

ግንቦት 21/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ ቤት ላይ ይከፈታል

 

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-6287/ 047-211-2997 ደውለው

መጠየቅ ይችላሉ።

 

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender