Tender Detail

Tender Details

  • Company Ghion Industrial Chemical Sector Plc
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline30 May 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-30 10:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Ghion Industrial Chemical Sector Plc


የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ

ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

ለመወዳዳር የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-

  • የድርጅቱ ፕሮፋይል
  • የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ፈቃድ
  • የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት
  • የሙያ እና የስራ ብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት (Certificate of professional competence from the Office of Accounting & Audit Board of Ethiopia(AABE)

ከላይ የተገለፁትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች አስፈላጊው መረጃ በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዊንጌት አካባቢ በሚገኘው መስሪያ ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ጨረታው ቅዳሜ ግንቦት 22 ቀን ከቀኑ 4፡00 ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ 0112793360 መደወል ይቻላል

ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

Save Tender