ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት የተባለው የሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት የ2025 ዓ.ም የሥራ ዘመን (እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 2025 - ዲሴምበር 31 2025) በ GAAP ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት የተባለው የሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት የ2025 ዓ.ም የሥራ ዘመን (እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 2025 - ዲሴምበር 31 2025) በ GAAP ኦዲት ማስደረግ ስለፈለገ
• የኦዲት ፎርሙ ልምድ በማያያዝ
• ሕጋዊ ፈቃድ ያለው
• የ2025 የሥራ ፈቃድ ያሳደሰ
• የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያለው
• የዘመኑን ግብር የከፈለ
• የሪፖርት ማቅረቢያ እና የሚጠይቀውን ገንዘብ በመጥቀስ
የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ፡- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ፕሮፖዛል እና ሰነዱም በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በድርጅቱ ጽ/ቤት በግንባር ማቅረብ አለበት።
አድራሻ፡- ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት አዲስ አበባ ካራቆሬ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 የቤት ቁጥር 301
ልዩ ቦታ፡- ከአየር ጤና ወደ ግራር ወፍጮ በሀኒት ዳቦ ቤት ሞላ ማሩ ብሎኬት ፋብሪካ ጀርባ የአቶ ፈቃዱ ቤት
ሞባይል ስልክ ማናጀር፡- 0911151842 ወይም
0911225314/0911445526
ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት
