ፀሐይኢንሹራንስ አ.ማ. ኩባንያችን ለዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Tsehay Insurance S.C.
ፀሐይኢንሹራንስ አ.ማ.
ኩባንያችን ለዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ቁርጥራጭ እንጨቶችን ለመግዛት የሚፈልጉ ሁሉ ፒያሳ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት የሚገኘው የኩባንያው ህንፃ ከ12/09/2018 ዓ.ም ጀምሮ በመገኘት እና ቁርጥራጭ እንጨቶቹን በማየት የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 21/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ የቀድሞው ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መ/ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ በማድረግ መጫረት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ(CPO) 5,000.00(አምስት ሺ) ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለጫራቾች ሌሎች ባቀረቡበት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) 15% በተጨማሪነት ይከፍላሉ፡፡
- አሸnaፊዎች የጨረታ ውጤት ከተገለፀበት ዕለት አንስቶ በ 5(አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ ክፍያውን በመፈፀም ቁርጥራጭ እንጨቶቹን ሙሉ በሙሉ ማንሳት ይኖርበታል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111119771/70/0968580008 በመደወል ወይም ከላይ በተጠቀሰው ዋና መ/ቤት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ኩባንያው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ
