Tender Detail

Tender Details


ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡  


        በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

                       የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/031/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

           ተ.ቁ የተበዳሪው

 ስም

የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ                                                                                                             የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ

ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና

ሰዓት

       አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ)
1  

በርበሮ ፔትሮ ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር

 

ግሩም ሆስፒታል ኃ.የተ.የግል ማህበር

 

ንብ ፕሪሚዬም

አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ B+G+2 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500229 1496  148,781,000.00

 

10/10/2018 ዓ.ም

ከ4:00-6:00 ሰዓት

2 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ B+G+1 የሆስፒታል ህን AA000020500272 832  106,440,000.00

 

10/10/2018 ዓ.ም

ከ8:00-10:00 ሰዓት

3 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ G+1 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500268 525.4   43,589,000.00 11/10/2018 ዓ.ም

ከ4:00-6:00 ሰዓት

4 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ G+1 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500187 724.9   55,322,000.00

 

11/10/2018 ዓ.ም

ከ8:00-10:00 ሰዓት

 

ማሳሰቢያ፦

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
  2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸውየመንግስትክፍያዎች የመክፈል ግዴታአለበት፡፡
  3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡
  4. ሐራጁ የሚካሄደው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ነው፡፡
  5. በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
  6. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
  7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

                                                           

                                                    ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

Save Tender