Tender Detail

Tender Details


የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገባውንና ያሳገደዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡


                    Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa

                የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ                                       

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገባውንና ያሳገደዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በመቅረብ ጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡

  ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ  ስም የንብረቱ ዓይነት አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድረሻና ዝርዝር ሁኔታ የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታው መነሻ

ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት  ቀን እና ሰዓት
ክልል ከተማ ዞን

ክ/ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ የካርታ ቁ.
1 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የንግድ ድርጅት ሀዋሳ  

ኦሮሚያ

 

ቢሻን ጉራቻ

 

—

 

በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ

 

 

WMMLM/00113/09

 

2050 23,205,526.47

 

10/10/ 2018 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል
2 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የንግድ ድርጅት ሀዋሳ ሲዳማ ሀዋሳ መናኻሪያ ጉዌ

 

31008 700 10,936,193.30 10/10/ 2018 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል
3 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የመኖሪያ ቤት ሀዋሳ ኦሮሚያ ቢሻን ጉራቻ   — በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ

 

WMMLM/00144/00 300 4,663,428.36 11/10/ 2018 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል
4 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የመኖሪያ ቤት ሀዋሳ ኦሮሚያ ቢሻን ጉራቻ    — በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ

 

WMMLM/00143/00 200 2,396,154.63 11/10/ 2018 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል

ተጫራቾች እንዲያውቋቸው

  1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው ቀርበው በማስመዝገብ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገበ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት::
  2. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ በተገኛበት ይካሄዳል! ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  3. ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራጭ በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0913496178/0917366842 ላይ በመደወል መጎብኘት ይቻላል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  5. የጨረታው አሸናፊ በህጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እረሱ እንዲዘወር ያደርገል፡፡
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ

 

Save Tender