አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
| ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
| ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ/ወረዳ | ||||||||||
| 1 | ጌታሲል ተስፋሁን | ካሜሮን አቬኑ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት ( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) | አ.አ | ለሚ ኩራ | 08 | AA00060809925020104 | 171.21 | 12,013,292 | 3/10/18 | 4፡00-5፡00 |
| ለመኖርያ ቤት ( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) | አ.አ | ለሚ ኩራ | 08 | AA000060809925020103 | 171.21 | 12,013,292 | 3/10/18 | 5፡00-6፡00 | ||||
| 2 | ኢግል ፔፐር ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ቃሊቲ ገብርኤል | ተበዳሪው | ለድርጅት | አ.አ | አቃቂ ቃሊቲ | AA000070705222 | 1210 | 10,400,000 | 3/10/18 | 8፡00-9፡00 | |
| 3 | ሾቾች ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ካርል አደባባይ | ተረፈ ታደሰ | ለመኖርያ ቤት | አ.አ | ን/ላፍቶ | 12 | AA000081201281 | 175 | 5,006,060 | 4/10/18 | 4፡00-5፡00 |
| ተረፈ ታደሰ | ለግብርና ለንብ ማነብ | ቤንች ሸኮ | ቤ/ሸኮ19/280115 | 40 ሄክታር | 4,047,000 | 4/10/18 | 5፡00-6፡00 | |||||
| 4 | ማህሌት አፈወርቅ | ዋናው መ/ቤት | ተበዳሪዋ | ለመኖርያ ቤት | አ.አ | ቂርቆስ | AA000040401817 | 475 | 4,100,000 | 4/10/18 | 8፡00-9፡00 | |
| 5 | ዋን ኦፊ ኮንስትራክሽን ሃላ.የተ የግ.ማህበር |
ጀሞ |
ተበዳሪው |
G+5 ህንጻ |
ሰበታ |
L/00/143/2006 |
544.94 |
70,000,000 |
5/10/18 | 5:00-6:00 | ||
| 6 | መቅድም ወርቁ | አቃቂ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት(ቢሾፍቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 3/23 | ቢሾፍቱ | ጨለለቅ | DA/LB/B3/4TH/R23 | 66.67 | 2,000,100 | 4/10/18 | 5:00-6:00 | |
ማሳሰቢያ፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ በተራ ቁጥር 1 -5 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል።ተራ ቁጥር 6 የገለጸውን ንብረት ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቱ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 0116-66-24-29፣ ቃሊቲ ገብርኤል ቅርንጫፍ 011-471-72-62፣ካርል አደባባይ ቅርንጫፍ 0113-848154፣ዋናው መ/ቤት ቅርንጫፍ 0116-18-35-72፣ ጀሞ ቅርንጫፍ 0113-48-40-07፣ አቃቂ ቅርንጫፍ 0114-34-07-23 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ
