አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
| ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
| ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ/ወረዳ | ||||||||||
| 1 | ቴዎ ሶክስ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር | ደራርቱ አደባባይ | ፍሬህይወት ሽመለስ | ለፋብሪካ የሚያገለግል ህንጻ | አዳማ | EMMLMA/B/Sh/212157/2011 | 30,000 | 35,315,200 |
9/10/18 |
4፡00-5፡00 | ||
| 2 | ማርቁማ አግሮ ኢንደስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር | ኮከብ | ትእግስት አቦማ | ለመኖርያ ቤት | አ.አ | ለሚ ኩራ | 10 | ቦሌ10_1/56/3/13+1/36730/250512/03 | 200 | 28,166,220 | 9/10/18 | 5፡00-6፡00 |
| 3 | አስማማው ደበበ | አራት ኪሎ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | አ.አ | ልደታ | 09 | AA000030900323 | 977 | 34,845,007 | 10/10/18 | 4፡00-5፡00 |
| እሌኒ ማተሚያ ቤትሃላ.የተ.የግ.ማ | ለመኖርያ ቤት (G+2) | አ.አ | ቂርቆስ | 11 | Cks12/24/35754/20382/01 | 913 | 71,438,380 | 10/10/18 | 5፡00-6፡00 | |||
|
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት(ኮንዶሚኒየም 117/14) | ሸገር | ጀሞ2-01/12254/23706/01 | 86.04 | 3,883,329 | 10/10/18 | 8፡00-9፡00 | |||||
| 4 | ሰለሞን ቢፋ | ጉለሌ ፊናንስ | ተበዳሪው | ለመኖሪያ ቤት | ቡራዩ | – | – | Bur/4662/2000 | 320 | 1,300,000 | 11/10/18 | 4፡00-5፡00 |
| 5 | ዮሀንስ ገዛኀኝ | ቦሌ አራብሳ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት ( ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም 295/23) | አ.አ | ለሚ ኩራ | 10 | AA0000610073132950223 | 37.16 | 2,403,025 | 11/10/18 | 5፡00-6፡00 |
| 6 | አብሰራሽ ታምሩ | ለገሃር | ተበዳሪዋ | ኮንዶሚኒየም (ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 116/ የቤ .ቁ 30) | ሸገር | ቱሉ ዲመቱ | OR0000709022701160430 | 47.1 | 1,884,000 | 11/10/18 | 8፡00-9፡00 | |
| 7 | ዳመና በዳዳ | አመያ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ወሊሶ | w/4591/2000 | 200 | 3,555,145 | 9/10/18 | 5፡00-6፡00 | ||
| 8 | ኢብሳ ቶሎሳ | ባምቢስ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ሆለታ | BMH/2426/2001 | 160 | 3,018,856 | 10/10/18 | 5፡00-6፡00 | ||
| 9 | ሃና ብርሃኑ | ትራፊክ ጽ/ቤት | ተበደሪዋ | ለመኖርያ ቤት | ሸገር | ለገጣፎ ለገዳዲ | OR00004091603016 | 139.05 | 2,492,850 | 11/10/18 | 5፡00-6፡00 | |
| 10 | ሰኢድ ሁሴን | ኑር | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | አዳማ | OR1300115003032 | 200 | 2,645,478 | 9/10/18 | 5፡00-6፡00 | ||
ማሳሰቢያ፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 የተዘረዙረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከ7-10 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡፡-ደራርቱ አደባባይ ቅርንጫፍ 022-211-69-26፣ ኮከብ ቅርንጫፍ 011-667-44-63 ፣አራት ኪሎ ቅርንጫፍ 0111-57-03-32፣ ጉለሌ ፊናንስቅርንጫፍ011-273-24-32 ፣ቦሌ አራብሳ ቅርንጫፍ 011-813-20-63፣ ለገሃር ቅርንጫፍ 011-532-00-01፣ አመያ ቅርንጫፍ 011-315-01-47፣ ባምቢስ ቅርንጫፍ 011-557-69-76 ፣ትራፊክ ጽ/ቤት ቅርንጫፍ 0116-61-64-54፣ ኑር ቅርንጫፍ 022-111-27-79፣ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ 8 ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ
