Tender Detail

Tender Details


ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል የመኖሪያ ቤት


 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

 የሐራጅ ቁጥር ዳባ/019/26

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የመኖሪያ ቤት

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ   የአስያዣ ስም                ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ             ጨረታው የሚካሄድበት
ከተማ  ክ/ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታው ስፋት  

 

G+2

የመኖሪያ  ቤት

 

  12,499,574 k” c¯ƒ      ቦታ
1 አቶ ዛያድ ሳላህ አሊ (ሀላል ታክሲ)  

 

ፒያሳ

አቶ ዛያድ ሳላህ አሊ አዲስ አበባ  

 

ኮ/ቀራንዮ

 

 

 

07

  AA000090708626  

94.63 ካ.ሜ.

 

10/10/2018 ዓ.ም

 

 

4:00-6:00

 

 

ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ

 

ተሽከርካሪዎች

 

ተቁ

የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዣ ስም            የተሸከርካሪዎቹ ዝርዝር መግለጫ የተሽከርካሪው

ዓይነትና የተመረተበት ዘመን

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

      ጨረታው የሚካሄድበት
                                                                                                                                                                                                            የሰሌዳ ቁጥር   የሞተር ቁጥሩ  

የሻንሲ ቁጥር

 

ቀን

ስዓት  

ቦታ

1 አቶ ዛያድ ሳላህ አሊ (ሀላል ታክሲ)  

 

 

 

 

 

 

ፒያሳ

አቶ ዛያድ ሳላህ አሊ አአ-03-B25168

 

 K12MN-4699803 MA3CZF63S00750569 ሱዙኪ ዲዛየር

አውቶሞቢል

(2020 G.C)

   2,120,000 11/10/2018

ዓ.ም

4:00- 6:00

 

 

 

 

 

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የዳሽን ባንክ

ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ መቆሚያ

 

2  

አአ-03-B33584

 

 K12MN-7620917 MA3CZF63S00783554 ሱዙኪ ዲዛየር

አውቶሞቢል

(2021 G.C)

   2,240,000
3  

አአ-03-B33577

 

 K12MN-7620715 MA3CZF63S00783924  

ሱዙኪ ዲዛየር

አውቶሞቢል

(2021 G.C)

   2,240,000

 

ማሳሰቢያ

 

  1. ተጫራቾች የጨረታውን S’h ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው °Kƒ ይዘው uSp[w መመዝገብ ይችላሉ::
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
  4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል :: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ተጫራቾች ሰኔ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30–3:00 ሰዓት አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መፃህፍት አካባቢ በሚገኘው የዳሽን ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ቀጠና ፅ/ቤት በመገኘት በዕለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን ከ 3፡00–6፡00 ሰዓት የሚሸጠውን መኖሪያ ቤት መጎብኘት ይችላሉ::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-70-49-53 ወይም 011-1-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

ዳሽን ባንክ አ.ማ

Save Tender