Tender Detail

Tender Details


ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

GRAND MICRO FINANCE INSTITUTION S.C


                                       የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋስ ስም ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የካርታ ቁጥር/ታርጋ ቁጥር የጨረታ ዋጋ መነሻ የጨረታ ሽያጭ
ቀን ሰዓት
ከተማ ወረዳ
1 ቱሉ ሞጋ እና ደረርቱ ተሸማ ግርማ ወርቁ ሰበታ መኖሪያ ቤት አዋሽ መልካ ጨፌ መኖሪያ ቤት BMA/0014/2006 300,000.00 ሰኔ 9፣2018 5፡00  
2 ጌቱ ድጋፌ ድጋፌ ሽብሩ ሰበታ መኖሪያ ቤት አዋሽ መልካ ሰበታ አዋሽ መኖሪያ ቤት BMA/706/2007 300,000.00 ሰኔ 9፣2018 5፡00
3 ይገዙ አዳኔ ይገዙ አዳኔ ሰበታ መኖሪያ ቤት አዋሽ መልካ ሰበታ አዋስ መኖሪያ ቤት   300,000.00 ሰኔ 9፣2018 5፡00
4 ገረሱ ጅዳ ለሚ ጫላ ሰበታ መኖሪያ ቤት አዋሽ መልካ ሰበታ አዋስ መኖሪያ ቤት BMA/0151/016 300,000.00 ሰኔ 9፣2018 5፡00
5 ሙንተሃ ዘግተጋ ሀነን ትመርጋ ሰበታ መኖሪያ ቤት ሰበታ ከተማ ሰበታ አዋስ መኖሪያ ቤት OR00009240907017 2,250,000.00 ሰኔ 9፣2018 5፡00
6 ክበብ ዘግተጋ ክበብ ዘግተጋ ሰበታ መኖሪያ ቤት ቦሌ በሻሌ ቦሌ በሻሌ መኖሪያ ቤት   1,200,000.00 ሰኔ 9፣2018 5፡00

ማሳሰቢያ 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ/ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
  2. አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
  3. ቤቶቹ ያሉበት ሁኔታ ለማየት ከጨረታው በፊት ባሉ 5 ቀናት በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ቫትን፤ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎች በጨረታ አሸናፊው ይሸፈናሉ፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር 0114705102 ወይም 0911306645 ወይም 0912377264 መደወል ይቻላል፡፡

ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ

Save Tender