Tender Detail

Tender Details


የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


       ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚከናወንበት
ቀንና ዓ.ም ሰዓት
ፕሮሊፊክ ትሬዲንግ ኃ/የጸ/የግ/ማኅበር  አቶ ዳዊት ጌታቸው ድልነሳው እቴጌ ጣይቱ አብይ ቅርንጫፍ B+G+4 ከተማ ቀበሌ

 

የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት 66‚341‚428.76  

ሰኔ 11 ቀን  2018 ዓ.ም

 

ከጧቱ  4:00-5፡15
አዲስ አበባ ወረዳ 12

 

ቦሌ/12/43/1/3/41854/117930/118135/02 201 ካ.ሜ

የሐራጅ ደንቦች

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም::
  3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡
  4. ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ካዛንቺስ በሚገኘው  እናት ባንክ ዋና መ/ቤት 9ኛ ፎቅ ይካሄዳል፡፡
  5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ናቸው፡፡
  6. በንብረቱ በሽያጭ ላይ የሚታሰብ 15% (አስራ አምስት በመቶ) የተ.እ.ታክስ፣ ለመንግስት የሚከፈለው ክፍያ የሊዝ ክፍያእና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
  7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና ሳሪስ ከሚገኘው እናት ባንክ እቴጌ ጣይቱ ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ፡
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

እናት ባንክ

Save Tender