Tender Detail

Tender Details

  • Company ADDIS CONTINENTAL ENTREPRENEURS PLC
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline01 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-18 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርኘረነርስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 በጀት ዓመትን ጨምሮ ለተከታታይ ሦስት አመታት የድርጅቱን ሂሣብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸው ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ADDIS CONTINENTAL ENTREPRENEURS PLC


የጨረታ ማስታወቂያ

ለሂሣብ ምርመራ አገልግሎት

አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርኘረነርስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 በጀት ዓመትን ጨምሮ ለተከታታይ ሦስት አመታት የድርጅቱን ሂሣብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸው ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመወዳደር መስፈርቶች

 

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘመኑ ግብር የተከፈለበትን ማረጋገጫ ማቅረብ
  2. የሙያ ብቃድ ማረጋገጫ ማቅረብ
  3. ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎች ማቅረብ

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችና ሁኔታዎችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ለአገልግሎት የሚጠይቁትን የዋጋ ዝርዝር ከደጋፈ ሰነዶች ጋር በማያያዝ እስከ ግንቦት 24 ቀን 2ዐ18 በታሸገ ኤንቨሎፕ በአካል በመቅረብ ቢሮ ቁጥር 308 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

የተመረጡን ድርጅቶችን ብቻ በማነጋገር ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር የውል ስምምነት በመፈጸም  የሚያሰራ ይሆናል፡፡ ድርጅቱ  ጨረታው በመሰረዝ ሌሎች አማራጮችን ሊጠቀም ይችላል፡፡

አድራሻ ፣   አዲስ ኮንቲኔንታል- ከአያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ ዳሽን ባንክ

አያት ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ

 

ለመረጃ ፣   በስልክ ቁጥር 0116 390035 ወይም 0955 44 44 48 መደወል ይቻላል፡፡

Save Tender