Tender Detail

Tender Details

  • Company Arba Minch College of Health Science (የአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)
  • Address አርባምንጭ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468812572
  • Websitehttps://amchs.edu.et/user/
  • Deadline29 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security40,000.00 (አርባ ሺህ ብር)
  • opening date2026-05-29 00:00:00
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ ዓመት ሁለተኛ ዙር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Arba Minch College of Health Science (የአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ ዓመት ሁለተኛ ዙር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሚገዛው እቃ/ አገልግሎት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

1

የተማሪ አርምቸር

40,000.00 cpo

 

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተጫራቾች የተዘጋጀዉን መመሪያዎችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  2. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸዉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋገጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ
  6. ተጨማሪ እሴት ታክስ/ VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ ከፍለው ከማዕከሉ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መዉሰድ ይችላሉ።
  8. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 /አሥራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የመጨረሻ ቀን 11፡30 ድረስ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 የሚገባ ሲሆን 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። 16ኛውቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ባለው የስራ ቀን ይገባል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዥ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ቢሮ ቁጥር-7 የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 046 881 0493


የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

Save Tender