ማህበራችን ቅድስት ማርያም ሰፈር ለአረጋውያን የበጎ አድራጎት ማህበር 2023-2025 ለአመታት የሂሳብ በጀትን ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
ቅድስተማርያም ሰፈር ለአረጋውያን የበጎ አድራጎት ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን ቅድስት ማርያም ሰፈር ለአረጋውያን የበጎ አድራጎት ማህበር 2023-2025 ለአመታት የሂሳብ በጀትን ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም ኦዲት ለማስደረግ የሚያስችል ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የ2018 ዓ.ም ግብርን የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባለው 10 የስራ ቀናት ውስጥ አምስት ኪሎ ከጠቅላይ ቤተክህነት ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በመቅረብ በታሸገ ኤንቨሎፕና ለአገልግሎት የሚያስከፍሉትን ዋጋ እና ስራውን የሚያስረክቡበትን የጊዜ ገደብ የሚገልጽ ዝርዝር ከማመልከቻ ጋር ማቅረብ ይኖርቦታል።
ለተጨማሪ መረጃ፡- 0965 03 03 03 / 0911 23 86 37 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
ቅድስተማርያም ሰፈር ለአረጋውያን የበጎ አድራጎት ማህበር
