Tender Detail

Tender Details

  • Company ኖህ ፋውንዴሽን
  • Address ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 08 76 65 23
  • Website
  • Deadline12 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-12 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ኖህ ፋውንዴሽን የ2025 አ.ም የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል።

ኖህ ፋውንዴሽን


የውጭ ኦዲተር

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኖህ ፋውንዴሽን የ2025 አ.ም የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ስለሚፈልግ የኦዲት ስራ ፍቃድ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ህጋዊ ሰነዶችና ክፍያውን የሚገልጽ ሰነድ እንዲያቀርብ በመጋበዝ ለተጨማሪ መረጃ ከስር ባለው የስልክ ቁጥር በመደወል አድራሻውን እና ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ
ስልክ፡ 09 08 76 65 23

ኖህ ፋውንዴሽን

Save Tender