Tender Detail

Tender Details

  • Company አሊቢራ ፋውንዴሽን
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ብራይተን ህንጻ/3 ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911737981
  • Website
  • Deadline04 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-04 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

አሊቢራ ፋውንዴሽን የ2016 እና የ2017 ዓ.ም /አዲት/ ለማሰደረግ ይፈልጋል፡፡

አሊቢራ ፋውንዴሽን


የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

አሊቢራ ፋውንዴሽን የ2016 እና የ2017 ዓ.ም /አዲት/ ለማሰደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን፡፡

መስፈርቶች፡-

⁕    የንግድ ፈቃድ ያላቸው

⁕    በሙያ ብቃት ሀጋዊነት የታወቀ በመንግስት የተመዘገበ

⁕    የዘመኑን ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያደሱ

⁕    የኦዲትንግ የስራ ልምድ ያላቸው

⁕    የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው

መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋና ስራውን ሰርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መረጃዎቻችሁን በስራ ሰዓት ማስገባትና መጫረት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።

 

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ብራይተን ህንጻ/3 ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0911737981/0911528041

 

አሊቢራ ፋውንዴሽን

Save Tender