Tender Detail

Tender Details

  • Company ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር
  • Address መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ገባ ብሎ አዲሰ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤትፊት ለፊት ቱሪስት ኮንዶሚኒየም ህንፃ 2 2ኛ ወለል, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Phone: 09 07 12 34 52
  • Website
  • Deadline02 May 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-02 00:00:00
  • Categories Building Materials , Metals And Metal Working , Construction Materials And Raw Materials

ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የአርማታ ብረት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

የአርማታ ብረት (Re-bar) ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የአርማታ ብረት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-

1.     የታደሰ ንግድ ፍቃድ, V.A.T. ተመዝጋቢ, የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው እና, የዘመኑን ግብር የከፈለ

2.     ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው በስራው የስራ ልምድ ያለው።

3.     ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺ) ብር በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መገናኛ ቱሪስት 40/60 ኮንዶሚኒየም ብሎክ 2 ሁለተኛ ወለል በሚገኘው የማህበሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች የጨረታው ማስከበርያ አጠቃላይ ድምር ዋጋ 2% ተመላሽ C.P.O ማስያዝ ግዴታ ነው።

5.     ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ገባ ብሎ አዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ቱሪስት ኮንዶሚኒየም ህንፃ 2 2ኛ ወለል

 

ስልክ፡- 09 07 12 34 52 /53

Save Tender