Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 047-221-62-87
  • Website
  • Deadline21 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-21 00:00:00
  • Categories Communication Devices , Electronics Materials , Cloth And Shoes

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

1.     ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4: 00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1.     በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡት የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነከ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደርተጫራቾች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 1/8/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመከፈል በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

 

ተ.ቁ

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 7/8/2018 እስከ 11/8/2018 ዓ.ም

የጨረታ የመዝጊያና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት

ሐራጅ ጨረታ

ሚያዝያ 12/2018 ዓ.ም 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87- 047 211 29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት

Save Tender